YouTube Video Editor (Remote)
Scraped from: Afriworket
Job description
Remote Video Editor (YouTube Automation / Faceless Documentaries) Hope Michael Agency ለYouTube Automation፣ Faceless Documentaries እና Storytelling ቻናሎች ብቁ፣ ፈጣሪ እና ታማኝ የቪዲዮ ኤዲተሮችን (Video Editors) በRemote / Freelance የሥራ ሁኔታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የምንፈልገው ባለሙያ መስፈርቶች፡ የኤዲቲንግ ብቃት፡ ከIntermediate እስከ Professional ደረጃ ያለው፣ በጥሩ Storytelling፣ Visual Selection፣ Pacing እና Motion Graphics ተመልካችን እስከ ቪዲዮው መጨረሻ ማቆየት የሚችል (Retention-Focused Editing)። የቋንቋ ችሎታ፡ የሚሠሩት ቪዲዮዎች በእንግሊዝኛ ቋንቋ ስለሆኑ፣ የእንግሊዝኛ Script እና Voiceover በግልጽ ተረድቶ ከትክክለኛ ምስሎች እና ቪዲዮዎች ጋር ማመሳሰል የሚችል። የሶፍትዌር ችሎታ፡ Adobe Premiere Pro፣ After Effects፣ DaVinci Resolve፣ CapCut PC ወይም ተመሳሳይ የኤዲቲንግ ሶፍትዌሮችን በብቃት መጠቀም የሚችል። ጊዜ እና ቁርጠኝነት፡ የሥራ ዴድላይንን በጥብቅ የሚያከብር፣ ለሥራው በቂ ጊዜ የሚመድብ እና ጥሩ የሥራ ግንኙነት ያለው። ክፍያ እና የሥራ ሁኔታ፡ ሥራው ሙሉ በሙሉ Remote / Freelance ሲሆን፣ ክፍያው እንደ ቪዲዮው ርዝመት፣ ውስብስብነት እና የሥራው መስፈርቶች የሚወሰን ነው። ጥራት ላለው ሥራ ተመጣጣኝ እና አጥጋቢ ክፍያ ይከፈላል። የማመልከቻ ሂደት፡ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ከታች ባለው ሊንክ በመግባት የምዝገባ ቅጹን ይሙሉ እና የቀድሞ ሥራዎቻችሁን (Portfolio) አስገቡ። ለማመልከት፡ https://tally.so/r/2jKN29 ምዝገባውን ከጨረሳችሁ በኋላ የሚሰጣችሁን Applicant ID በጥንቃቄ አስቀምጡ። በምርጫ ሂደቱ ውስጥ የቪዲዮ ኤዲቲንግ የሙከራ ሥራ ይኖራል። ማሳሰቢያ፡ Portfolio የሌለው ወይም የማመልከቻ ቅጹን በትክክል ያልሞላ አመልካች ለምርጫ አይታይም። Hope Michael Agency Creating Quality Content Together.
