
Academic Research Assistant (ARA)
Yesterday • Field: Education & Training
Employer: Institution • Full-time • Junior
Scraped from: HaHu Jobs
Job description
በአይቲ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የአይቲ እና የኮምፒውተር ሳይንስ የምርምር ፕሮጀክቶችን መደገፍ - የምርምር ጽሑፎችንና ተዛማጅ ቴክኒካዊ መረጃዎችን መሰብሰብ - የምርምር መረጃዎችን መሰብሰብ፣ ማደራጀትና ማቀናበር - በሶፍትዌር ዴቬሎፕመንት እና የምርምር ሙከራዎች ላይ ድጋፍ ማድረግ - የምርምር ዳታቤዞችንና የመረጃ ስብስቦችን ማዘጋጀትና ማስተዳደር - የምርምር ሪፖርቶችን፣ ገለጻዎችንና ቴክኒካዊ ሰነዶችን ማዘጋጀት
