Yesterday • Field: Education & Training
Employer: Institution • Full-time
Scraped from: HaHu Jobs
Job description
በጂኦቴክኒካል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በመደበኛው የትምህርት ፕሮግራም ከመንግስት ዩኒቨርስቲ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የትምህርት እቅድ ማዘጋጀት እና ለተማሪዎች ማሰራጨት - ፈተናዎችን ማዘጋጀት፣ መፈተን እና የተማሪዎችን ውጤት በወቅቱ ማሳወቅ - የተማሪዎችን የመማር ማስተማር ሂደት መከታተል እና አስፈላጊውን ድጋፍ መስጠት - በዘርፉ አዳዲስ ግኝቶችን እና እውቀቶችን መከታተል እንዲሁም ለትምህርት ክፍሉ ማቅረብ - በትምህርት ክፍሉ የሚሰጡ ተጨማሪ አስተዳደራዊ ስራዎችን ማከናወን

