Accountant & Cashier
3 days ago • Field: Accounting & Audit
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
Job description
የሥራ ማስታወቂያ (Job Vacancy) ድርጅት: ND FURNITURE የሥራ መደብ: አካውንታንት እና ካሸር (Accountant & Cashier) የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ፣ ለቡ (Lebu) ደመወዝ: 11,000 የኢትዮጵያ ብር (የተጣራ/Net) የሥራው ዝርዝር እና ኃላፊነቶች • የዕለታዊ ሽያጭ እና የገንዘብ ዝውውሮችን በትክክል መመዝገብ እና ካሸር ሆኖ መስራት • የሱቁን የሂሳብ መዝገቦች በጥንቃቄ መያዝ እና ወቅታዊ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት • የገቢ እና ወጪ ደረሰኞችን ማዘጋጀት እና ማደራጀት የሥራ ሰዓት (ከ ሰኞ አስከ አሁድ) ~በ ሳምንት 1 ቀን አረፍት ይመቻቻል • ከጠዋቱ 3:00 እስከ ምሽት 1:30 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) የተወዳዳሪዎች መስፈርት • በሂሳብ አያያዝ (Accounting) ወይም ተዛማጅ መስክ የተመረቀ/ች • በካሸርነት እና በአካውንታንትነት ሥራ ላይ በቂ ግንዛቤ እና ልምድ ያለው/ላት • ታማኝ፣ ለሥራው ትጉህ እና የታዘዘውን ኃላፊነት በብቃት መወጣት የሚችል/ምትችል
