
Assistant Professor
Today • Field: Education & Training
Employer: Institution • Full-time • Junior
Scraped from: HaHu Jobs
Job description
በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ፒኤችዲ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ - የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም - የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት - በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት - ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል - ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት
