3 years ago • Field: Logistics & Transport
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
Job description
ድርጅታችን ሹፌር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፍርቶች የምታሟል አመልካቾች በቴሌግራም በኩል የስራ ልምድና መንጃ ፈቃድ በማያያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። •የመኖሪያ አካባቢ አስኮ፣ዊንጌይት፣አዲሱ ገበያ እና አካባቢው ዙሪያ •የስራ ልምድ 3አመት •አውቶማቲክና ማንዋል መንዳት የሚችል