junior sales and senior sales
4 days ago • Field: Sales
Employer: Private Company • Full-time • Senior
Scraped from: Afriworket
Job description
ድርጅታችን እራሳችን ለምናመርታቸው ሽቶዎች የሽያጭ ሰራተኛ መቅጠር ስለሚፈልግ ከስር ያሉትን የምታሙዋሉ አመልካቾች በፍጥነት እንድታመለክቱ ፆታ፡ ሴት ብዛት፡ 3 ጁኒየር እና 1 ሲኒየር ደሞዝ፡ አሁን ካሉት የተሻለ ክፍያ በተጨማሪም ኮሚሽን ይኖረዋል፡፡ እንዲሁም ሽያጭ ኦንላይን እና ኦፍይን ስለሆነ ሶሻል ሚዲያ ላይ ወጥቶ ለማስተዋወቅ ፍላጎት ያላት የምንሰጠውን ስልጠና ለመውሰድ የተለያዩ ኤቨንቶች ሲኖሩ ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ እና ለቦሌ ሰፈር ቅርብ የሆነች በሚኖረው የስራ ሰዓት ሺፍት ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች በ @ElmasBusinessGroup ላይ CV, VIDEO THAT Present your self, photo ይላኩልን፡፡
