Operational manager
2 days ago • Field: Legal & Compliance
Employer: Private Company • Full-time • Senior
Scraped from: Afriworket
Job description
የኦፕሬሽን ማናጀር የማዕከሉን የዕለት ተዕለት የስልጠና ሂደት፣ የሰልጣኞች ምልመላና ምደባ፣ የሰራተኞች አስተዳደር፣ እንዲሁም ከደንበኞች (ቀጣሪ ቤተሰቦች) ጋር የሚደረግን ግንኙነት በበላይነት ትመራለች፣ ታስተባብራለች፣ ትቆጣጠራለች። የማዕከሉን የትምህርት ጥራት እና የአገልግሎት አሰጣጥ ደረጃ በመጠበቅ ውጤታማ የስራ እንቅስቃሴ እንዲኖር የማድረግ ሀላፊነት አለባት። ዋና ዋና ተግባራት እና ሀላፊነቶች (Key Responsibilities) ሀ. የስልጠና እና የኦፕሬሽን አስተዳደር ለ. የሰልጣኞች ምልመላ፣ ስምሪት እና የደንበኞች አስተዳደር ሐ. የሰው ሀብት እና የቡድን መሪነት መ. የፋይናንስ እና የህግ/ደንብ (compliance)
