2 days ago • Field: Customer Service & Call Center
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
Job description
ዕቃ መረከብ ፣ዕቃ ማሸግ፣ መጫን ፤የዕቃ ዝርዝር ማዘጋጀት ፆታ- ወንድ የስራ ተነሳሽነት ያለዉ የስራ ቦታ ቄራ፤አብነት፤22 ለተጠቀሱት አከባቢዎች ቅርብ የሆነ የስራ ሰዐት - ከጠዋት 2:30- 12:30 ደመወ የተጣራ 7000 ብር የኢንተርቪዉ ቀን- ሰኞ 11/12/2018 ከጠዋቱ 2:30-6:00 አድራሻ - ፒያሳ አትክልት ተራ አከባቢ ሴካ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ- 0902284455
