Today • Field: Finance & Investment
Employer: Private Company • Full-time • Bachelors

Scraped from: Afriworket

Job description

Nata dairy process diffeent dairy product we are hiring quality controller. The applicant must have degree on FOOD SCIENCE . ዋና ዋና ኃላፊነቶች (Responsibilities) • ​ወደ ፋብሪካው የሚገባውን ጥሬ ወተት ጥራት በላቦራቶሪ መፈተሽ • ​የማምረት እና የማሸግ ሂደቱን መከታተል • ​የተጠናቀቁ ምርቶችን ይዘት መገምገም • ​የማምረቻ ማሽኖች፣ የማከማቻ ክፍሎች እና የሰራተኞች ንፅህናን ማረጋገጥ • ​የላቦራቶሪ ምርመራ ውጤቶችን እና የጥራት ሪፖርቶችን መዝግቦ መያዝ

Apply