Selles
Today • Field: Manufacturing & Production
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
Job description
በ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ዝግጅት በዲግሪ የተመረቀ/ች የስራ ልምድ 0 ዓመት እና ከዛ በላይ ደመወዝ:- በስምምነት አመልካቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል ብቻ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ። #1. አዲስ አበባ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲንያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ +251112707030/29 #2. አዲስ አበባ ፒያሳ ቢቲ ታወር 2ኛ ፎቅ እሪ በከንቱ (ከ ኢትዮ ሴራሚክ ዝቅ ብሎ) ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 011110932 / 0957868686 #3. አዲስ አበባ ሲኤምሲ (CMC) የተባበሩት ከፍ ብሎ ዘመን ባንክ 1ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 0993828282 በአካል ብቻ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።