Share Sales Agent
2 years ago • Field: Sales
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
Job description
ድርጅታችን የአክስዮን ሽያጭ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ ማስረጃችሁን አስቀምጡልን። መስፈርቶች • በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ ድግሪ ያለው /ያላት • ከ3 ወር ላላነሰ ጊዜ የውጭ ሽያጭ ስራ የሰራ/የሰራች • ጥሩ የመግባባት ክህሎት ያለው/ያላት • ህጋዊ ዋስ ማቅረብ የሚችል/የምትችል Qualification for the Job will be determined based on CV evaluation, interview performances, actual driving demonstration.