Store Keeper
Today • Field: Software & IT
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
Job description
የሚፈለጉ መስፈርቶች • በStore Keeper ወይም ተመሳሳይ የሥራ መደብ ቢያንስ 1 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት። • የግምጃ ቤት አስተዳደርና የStock አያያዝ ጥሩ ግንዛቤ ያለው/ያላት። • የእቃ ግብዓትና ወጪን መመዝገብ እና መከታተል የሚችል/የምትችል። • የStock ቆጠራና የመዝገብ አያያዝ ችሎታ ያለው/ያላት። • የCNET Software እውቀት ያለው/ያላት እንደ ተጨማሪ ጥቅም ይቆጠራል። • የኮምፒዩተርና MS Excel እውቀት ተጨማሪ ጥቅም አለው። • ታማኝ፣ ተጠያቂነት ያለው/ያላት እና በቡድን መስራት የሚችል/የምትችል። • የስራ ቦታ ቦሌ
