store keeper
5 days ago • Field: Retail & Merchandising
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
Job description
ስቶር ኪበር የሰራች ቀልጣፋ እና ስራዎችን አቀላጥፋ መስራት ምትችል እቃዎችን ማስረከብ መቆጣጠር ማስረከብ ወጪ ገቢ መስራት ቢያንስ ለአንድ አመት የሰራች ማስረከቢያ ፍርሞች ማዘጋጀት መኖሪያ ቤታችሁ ለስራ ቦታ የቀረበ ቢሆን ይመረጣል
