Store Keeper
Today • Field: Retail & Merchandising
Employer: Private Company • Full-time • Diploma/Certificate
Scraped from: Afriworket
Job description
Store Keeper • የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ(diploma) • በStore Keeper ቢያንስ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት። • የግምጃ ቤት አስተዳደርና የStock አያያዝ ጥሩ ግንዛቤ ያለው/ያላት። • የእቃ ግብዓትና ወጪን መመዝገብ እና መከታተል የሚችል/የምትችል። • የStock ቆጠራና የመዝገብ አያያዝ ችሎታ ያለው/ያላት። • የኮምፒዩተርና MS Excel እውቀት ተጨማሪ ጥቅም አለው። • ታማኝ፣ ተጠያቂነት ያለው/ያላት እና በቡድን መስራት የሚችል/የምትችል። የስራ ቦታ : ቡልቡላ
