Assistance Accountant
Scraped from: Afriworket
Job description
የቀጣሪ ድርጅት ስም ጌት ሃብ እንጨት ፣ ብረትና አልሙኒየም ስራዎች ድርጅት የስራ መደቡ ረዳት አካዉንታንት የስራ ተግብርና ኃላፊነት • የዕለት ተዕለት የወጪና ገቢ መረጃዎችን በሂሳብ መዝገብ ወይም በፋይናንስ ሶፍትዌር ላይ መዝግቦ መያዝ፣ • ደረሰኞችን፣ የክፍያ ትዕዛዞችንና የባንክ ሰነዶችን ማዘጋጀትና ትክክለኛነታቸውን ማረጋገጥ፣ • የተሰበሰበን ጥሬ ገንዘብና ቼክ በወቅቱና በደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ወደ ድርጅቱ የባንክ ሒሳብ ገቢ ማድረግ፣ • ከሽያጭ ወይም ከሌሎች የገቢ ምንጮች የሚሰበሰቡ የጥሬ ገንዘብና የቼክ ክፍያዎችን በአግባቡ መቀበል፣ • ከንብረት ክፍልና ከግዥ ክፍል እንዲሁም ከሌሎች የፋይናን ክፍል ባለሙያዎችና ኃላፊዎች ጋር ተግባብቶና ተባብሮ መስራት፣ • የወርሃዊ፣ የሩብ ዓመትና የዓመታዊ የፋይናንስ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት፣ • የሂሳብ ሰነዶችን በተገቢ መልኩ መያዝና ማዘጋጀት፣ • ሁሉንም የሂሳብ ሰነዶች ለኦዲት በሚመች መልኩ ማዘጋጀት፣ • ከፍተኛ ሂሳብ ባለሙያዎች ጋር የሂሳብ ሥራዎችን በጋራ መስራት፣ • ሌሎች ከስራው ጋር ተያያዥ የሆኑ ተግባራትን መፈጸም፣ የስራ ልምድ • የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ፣ በአካዉንቲንግና ፋይናንስ የትምህርት መስክ የተመረቀች አግባብነት ካለው የፈርኒቸር ተቋም ላይ ከ1(አንድ) ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያላት፣ • የስራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የምትችል። ሌሎች መስፈርቶች • የፈርኒቸር ድርጅት የሂሳብ አሰራሮችን የምታዉቅ፣ • በቀላሉ የመግባባት ችሎታ ያለዉ፣ • የፒች ትሪ ሶፍትዌር ችሎታ ያላት እና የስልጠና ሰርተፍኬት ያላት፣ • የማይክሮሶፍት ወርድ ፣ ኤክሴልና በሌሎችን የኮፒዉተር እዉቀት ያላት፣ • ጥሩ ስነ ምግባር ያለዉ፣ • የድርጅቱን ሚስጥር ጠባቂ የሆነ • የድርጅቱን ደንብና መመሪያ አክብራ መስራት የምትችል፣ • ከዚህ በፊት በፈርኒቸር ድርጅት ዉስጥ ከ1 ዓመት በአካዉንታንት ወይም በረዳት አካዉንታንት የስራ መደብ ላይ የሰራች ፣ • ጎሮ ፣ መብራት ሃይል ፣ ሳሊተምህረትና ለጃክሮስ ቅርብ የሆነች አመልካች ብትሆን ይመረጣል፣ የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች • የትምህርት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ • የፋይዳ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ • CV • የስራ ልምድ ፎቶ ኮፒ ብዛት • አንድ(1) ጾታ • ሴት ክፍያ • ወርሃዊ ደመወዝ ሆኖ በስምምነት አድራሻ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ጃክሮስ ሮቤራ ካፌ አጠገብ ለበለጠ መረጃ 0911661672/910662428 መደወል ይቻላል፣
