
Assistant Lecturer
Today • Field: Education & Training
Employer: Institution • Full-time • Junior
Scraped from: HaHu Jobs
Job description
በሕግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በዩኒቨርሲቲው የተመደቡ ኮርሶችን ማስተማርና የትምህርት እቅድ ማዘጋጀት - ለተማሪዎች ንድፈ ሀሳባዊና ተግባራዊ ትምህርት መስጠት - የፈተናና የማስተማሪያ ቁሳቁሶችን ማዘጋጀት - ተማሪዎችን በአካዳሚክ ጉዳዮች ላይ መምራትና ምክር መስጠት - በምርምርና በአካዳሚክ ፕሮጀክቶች መሳተፍ - በክፍል፣ በላቦራቶሪና በተግባር ትምህርት ሂደቶች ለተማሪዎችን ድጋፍ ማድረግ
