
Technical Assistant
Today • Field: Education & Training
Employer: Institution • Full-time • Junior
Scraped from: HaHu Jobs
Job description
በመሬት አስተዳደር እና ሰርቬዪንግ፣ ሰርቬዪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የሰርቬይንግና የመሬት አስተዳደር የተግባር ትምህርት ላቦራቶሪዎችን ማዘጋጀትና መደገፍ - የሰርቬይንግ መሣሪያዎችን ለተማሪዎች ተግባራዊ ልምምድ ማዘጋጀትና መጠቀም - ተማሪዎችን በመሬት ልኬት፣ በሰርቬይንግ እና በGIS ተግባራዊ ሥራዎች መደገፍ - የሰርቬይንግ መሣሪያዎችን መንከባከብ፣ መፈተሽና በትክክል መጠበቅ - የመሬት መረጃዎችን መሰብሰብ፣ ማደራጀትና መመዝገብ - በGIS፣ GPS እና በሌሎች የሰርቬይንግ ሶፍትዌሮችና መሣሪያዎች ላይ የተማሪዎችን ተግባራዊ ሥራ መደገፍ - በመምህራን የሚመደቡ ሌሎች ተዛማጅ የአካዳሚክና ቴክኒክ ሥራዎችን ማከናወን
