Camera man & Video Editor
Scraped from: Afriworket
Job description
ዋና ዋና ኃላፊነቶች (Key Responsibilities) • ለተለያዩ ማስታወቂያዎች፣ የፕሮሞሽን ቪዲዮዎች፣ የሶሻል ሚዲያ ኮንቴንቶች (TikTok, Reels, Meta Ads) የሚሆኑ ምስሎችን በካሜራ መቅረፅ። • የተቀረጹ ቪዲዮዎችን በጥራት እና በፍጥነት ኤዲት ማድረግ፣ የቀለም ማስተካከያ (Color Grading)፣ የድምፅ ማስተካከያ (Audio Sync/Mixing) እና ግራፊክስ/ቴክስት መጨመር። • ለቀረጻ የሚሆኑ የብርሃን (Lighting) እና የድምፅ መሣሪያዎችን ማዘጋጀት እና ማስተካከል (Set up)። • በማርኬቲንግ ቡድኑ የሚሰጡ የስክሪፕት እና የቪዲዮ ፅንሰ-ሃሳቦችን (Concepts) ወደ ሳቢ እና ተሳቢ ምስላዊ ይዘት መለወጥ። • የቀረጻ ቁሳቁሶችን እና የመረጃ ቋቶችን (Raw Footage Archives) በጥንቃቄ መያዝ እና ማደራጀት። • የሚያስፈልጉ ክህሎቶች እና ብቃቶች (Required Skills) • የቀረጻ ክህሎት: ዘመናዊ DSLR፣ Mirrorless ካሜራዎችን፣ ጂምባል (Gimbal) እና የመብራት/ድምፅ መሣሪያዎችን በብቃት የመጠቀም ችሎታ። • የኤዲቲንግ ሶፍትዌሮች: በDaVinci Resolve፣ Adobe Premiere Pro ወይም Adobe After Effects ላይ የላቀ ተግባራዊ እውቀት ያለው/ላት። • የሶሻል ሚዲያ ቪዲዮዎችን ፍጥነት (Pacing)፣ መንፈስ (Hooks) እና ወቅታዊ የፈጠራ ስልቶችን የመረዳት ብቃት። • በቡድን የመሥራት፣ የሥራ ሰዓት አክብሮት እና በቅድመ-ጊዜ ገደብ (Deadline) ውስጥ ጥራት ያለው ሥራ የማስረከብ ችሎታ።
