Junior Sales
Yesterday • Field: Finance & Investment
Employer: Private Company • Full-time • Junior
Scraped from: Afriworket
Job description
ማዝ ትሬዲንግ በአዲስ አበባ ከተማ ላይ በመኪና፤የኮንስትራክሽን ማሽነሪ አስመጪነት እና የትራክተርመገጣጠሚያ ፋብሪካ፤ሥራ ንግድ ዘርፎችተሰማርቶ በመስራት ላይ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን ከላይ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ባለሙያዎ አወዳድሮለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ኮፒ በመያያዝ በድርጅቱ ፋይናንስ እና አስተዳደር መምሪያ ቀርባችሁ ወይም በኢሜል finance@maztradingplc.com ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ በኢሜል የምትልኩ ሳብጀክት (Subject) ላይ የምትወዳደሩበትን የስራ ዘርፍ ጻፉ፡፡ አድራሻችን አቃቂ ቃሊቲ ከዩኔሳ አደባባይ አጠገብ ወደ ገላን ኮንድምንየም በሚወስደው መንገድ 200ሜ ወረድ ብሎ ማዝ ትሬዲንግ ኋላ.የተ.የግ.ማህበር (Maz Trading PLC) ለተጨማሪ መረጃ 011-4-39-94-83 ወይም 0973777777 ይደውሉ፡፡
