Nanny and home care trainer
Today • Field: Education & Training
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
Job description
የስራው ዋና አላማ ሰልጣኞች ህፃናትን እና ታዳጊዎችን በእንክብካቤ፣ በደህንነት፣ በስነ-ልቦና እንዲሁም በመሰረታዊ የጤና እና የንፅህና አጠባበቅ ደረጃዎች መሰረት በብቃት መንከባከብ የሚያስችላቸውን ንድፈ ሃሳብ(ቲዮሪቲካል) እና ተግባራዊ እውቀት፣ ክህሎት እና ስነ-ምግባር ማቅረብ። ዋና ዋና ተግባራት እና ሀላፊነቶች (Key Responsibilities) 1. የስልጠና ዝግጅት እና ማቅረብ 2. የሰልጣኞች ምዘና እና ክትትል 3. የትምህርት ቁሳቁስ እና አካባቢ ማዘጋጀት ለማመልከት @Nannytraning
