Outdoor Selles

YONATAN BT PLCADDIS ABABA, ETHIOPIA
Today • Field: Manufacturing & Production
Employer: Private Company • Full-time

Scraped from: Afriworket

በማንኛውም የትምህርት ዝግጅት በዲግሪ የተመረቀ/ች የስራ ልምድ 0 ዓመት ደመወዝ:- በስምምነት አመልካቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ወይም ከታች በ ተገለፀው ፎርም /link/ መሰረት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ። https://forms.gle/fBB7Ze8z9mZQYFTW9   #1.  አዲስ አበባ ዊንጌት አደባባይ ወደ   አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲንያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ +251112707030   #2.  አዲስ አበባ ፒያሳ ቢቲ ታወር 2ኛ ፎቅ እሪ በከንቱ (ከ ኢትዮ ሴራሚክ ዝቅ ብሎ)  ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 011110932 /  0957868686   #3. አዲስ አበባ ሲኤምሲ (CMC) የተባበሩት ከፍ ብሎ  ዘመን ባንክ 1ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ  0993828282 በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።

Apply