ElectroMechanical and Electrical Engineer
1 week ago • Field: Mechanical & Electrical
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
Job description
በ ElectroMechanical and Electrical Engineering ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ዝግጅት በዲግሪ የተመረቀ የስራ ልምድ 0 ዓመት እና ከዛ በላይ ደመወዝ:- በስምምነት አመልካቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል ብቻ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ። #1. አዲስ አበባ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲንያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ +251112707030 #2. አዲስ አበባ ፒያሳ እሪ በከንቱ ( ከ ኢትዮ ሴራሚክ ዝቅ ብሎ ) ቢቲ ታወር 2ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 011110932 / 0957868686 #3. አዲስ አበባ ሲኤምሲ (CMC) የተባበሩት ከፍ ብሎ ዘመን ባንክ 1ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 0993828282 ማሳሰቢያ:- በአካል ብቻ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
