Secretory
Yesterday • Field: Management & Leadership
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
Job description
ድርጅታችን በቢሮ ስራ ላይ የምትሰራ Secretary አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መስፈርቶች፦ ቢያንስ ዲፕሎማ/ዲግሪ የComputer እውቀት (Word, Excel) ጥሩ የመግባባት ችሎታ በስራ ላይ ተጠያቂነትና ትጋት የቢሮ ስራ ልምድ አንድ አመት እና ከዛ በላይ ደሞዝ 10,000 የስራ ቦታ: አ.አ ለጋሀር
