
Self-Loading Mixer Operator
4 days ago • Field: Security & Safety
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: HaHu Jobs
Job description
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ሰልፍ ሎዲንግ ሚክሲንግ ማሽንን በአምራቹ መመሪያና በHSE ደህንነት መስፈርት መሰረት ማሽከርከር - ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠርና ውሃን በተወሰነው መጠን በመጫን ማደባለቅ - የኮንክሪት ድብልቅ ጥራትና መጠን በተሰጠው መመሪያ መሰረት መጠበቅ - የተዘጋጀውን ኮንክሪት ወደ ተወሰነው የግንባታ ቦታ ማጓጓዝና በትክክል ማስረከብ - ከስራ በፊት የማሽኑን ዕለታዊ ፍተሻ ማከናወን - የማሽኑን የመጫን አቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት ስራን ማከናወን - በማሽኑ ላይ የሚከሰቱ ብልሽቶችን ወይም የቴክኒክ ችግሮችን ለኃላፊው በአፋጣኝ ማሳወቅ - ማሽኑን ከስራ በኋላ በትክክል ማጽዳትና ለቀጣይ ስራ ዝግጁ ማድረግ - የግንባታ ሳይት የትራፊክ እና የHSE መመሪያዎችን መከተል - የማሽኑን አጠቃቀምና የተከናወኑ ስራዎችን በተገቢው መመዝገብ
