
Wheel Loader Operator
4 days ago • Field: Engineering
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: HaHu Jobs
Job description
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች እና የዊል ሎደር ኦፕሬተር ፍቃድ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ሃላፊነቶች - ዊል ሎደሩን በደህንነትና በብቃት ማሽከርከርና መስራት - አሸዋ፣ አፈር፣ ጠጠርና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁሶችን መጫንና ማጓጓዝ - ከስራ በፊትና በኋላ የማሽኑን የመሰረታዊ ምርመራ ማድረግ - የማሽኑን ችግር ወይም የቴክኒክ ጉድለት ሲኖር ለኃላፊው ማሳወቅ - የስራ ቦታ የደህንነት መመሪያዎችንና የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ መመሪያዎችን መከተል - የማሽኑን መደበኛ ጥገናና ንጽህና መጠበቅ - በስራ ቦታ ከሚገኙ ሌሎች ኦፕሬተሮችና ሰራተኞች ጋር በቅንጅት መስራት - በተሰጠው የስራ እቅድና መመሪያ መሰረት ስራን በጊዜው ማጠናቀቅ
