
Tower Crane Operator
4 days ago • Field: Engineering
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: HaHu Jobs
Job description
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፍቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ታወር ክሬኑን በተቀመጠው የስራ መመሪያና የደህንነት ህግ መሰረት ማሽከርከር - የግንባታ እቃዎችን በክሬን በደህንነት ማንሳትና ማስቀመጥ - ከሪገር/ሲግል ማን ጋር በመተባበር የማንሳት ስራዎችን ማከናወን - ከስራ በፊት የክሬኑን የዕለት ተዕለት ፍተሻ ማከናወን - የክሬኑን የመሸከም አቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት ስራን ማከናወን - የአየር ሁኔታንና የነፋስ ፍጥነትን መከታተል - የክሬን ብልሽት ወይም የደህንነት ችግር ሲከሰት ወዲያውኑ ለኃላፊው ማሳወቅ - የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ መመሪያዎችንና የግንባታ ሳይት ደህንነት ህጎችን መከተል - የተከናወኑ የክሬን ስራዎችን በተገቢው ሁኔታ መመዝገብ
