Social media manager
Today • Field: Marketing & Communications
Employer: Private Company • Full-time • Senior
Scraped from: Afriworket
Job description
*የስራ ድርሻ በሳምንት 4 ግዜ የድርጅቱ ምርቶችን በሶሻል ሚዲያ ላይ ማጋራት (ማስተዋወቅ)። *ምርቶችን በፈጠራ ማስተዋወቅ (Creative Content Creator)። *በሶሻል ሚዲያ የሚደወሉ ስልኮችን ማስተናገድ *አመልካቾች ድርጅቶችን ጃክሮስ (ገርጂ መብራት ሀይል) አካባቢ ስለሆነ መኖሪያችሁ በጣም ባይርቅ ይመከራል ።