Today • Field: Management & Leadership
Employer: Private Company • Full-time

Scraped from: HaHu Jobs

Job description

ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የስቶር እቃዎችን በትክክል መቀበል እና መመዝገብ - የእቃ ግብዓትን ውጤት ሪፖርት ማዘጋጀት - የእቃ ቆጠራ ማካሄድ - እቃዎች በአግባቡ መደርደራቸውን እና ደህንነታቸውን ማረጋገጥ - የስቶር ሰራተኞችን መቆጣጠርና መምራት - ከግዥ፣ ፋይናንስ እና ሌሎች ክፍሎች ጋር በቅርብ መስራት - እቃ እጥረት ወይም ብልሽት እንዳያጋጥም ክትትል ማድረግ እና ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ሲያጋጥም ወዲያው ለሚመለከተው ኃላፊ ሪፖርት ማድረግ

Apply