Assistant Secretary
4 days ago • Field: Administration & Office
Employer: Private Company • Full-time • Junior
Scraped from: HaHu Jobs
Job description
ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በጽሐፈትና ቢሮ አስተዳደር ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ልዩ ልዩ ደብዳቤዎችን፣ ማስታወሻዎችን እና ሪፖርቶችን በኮምፒውተር ማዘጋጀት እና ማሰራጨት - ወደ ቢሮ የሚደወሉ የስልክ ጥሪዎችን መመለስ፣ መልዕክቶችን መመዝገብ እንዲሁም እንግዶችንና ደንበኞችን በአክብሮት አስተናግዶ ወደሚመለከተው ክፍል መምራት - የድርጅቱን የገቢና ወጪ ደብዳቤዎች መመዝገብ፣ መላክ እና ፋይሎችንና ሰነዶችን በስርዓት ማስቀመጥ - የኃላፊዎችን የቀጠሮ መርሃ-ግብር መያዝ፣ የስብሰባ ቦታዎችን ማመቻቸት እና የስብሰባ ቃለ-ጉባኤ መያዝ - ለቢሮ የሚያስፈልጉ የጽሐፈት መሳሪያዎችና ቁሳቁሶች መጠናቸውን መከታተል እና እጥረት ሲኖር እንዲሟሉ ጥያቄ ማቅረብ
