Cafe Manager
1 week ago • Field: Hospitality & Tourism
Employer: Private Company • Full-time • Senior
Scraped from: Afriworket
Job description
በአዲስ አበባ አያት አካባቢ የሚገኝ ካፌ ብቃት ያለው የካፌ ማናጀር እየፈለገ ነው። የስራ ድርሻዎች፦ • የዕለት ተዕለት የካፌ አስተዳደርን መምራት • የሰራተኞች አስተዳደርና ቁጥጥር ማድረግ • የደንበኞች አገልግሎት ጥራትን ማረጋገጥ • የምግብና መጠጥ አገልግሎት ሂደቶችን መቆጣጠር • የካፌውን የስራ ስርዓት ማሻሻል ተፈላጊ ብቃት፦ • ቢያንስ የካፌ ሱፐርቪዥን / አስተዳደር ልምድ • በካፌ ወይም በሬስቶራንት ዘርፍ ላይ የስራ ልምድ • የሰራተኞችን ስራ መምራት የሚችል • ተጠያቂነትና ጥሩ የአመራር ችሎታ ያለው
