
Field/Lab Technical Assistant
Today • Field: Education & Training
Employer: Institution • Full-time • Junior
Scraped from: HaHu Jobs
Job description
ኬሚስትሪ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በላቦራቶሪና በመስክ የሚካሄዱ የምርምርና የተግባር ሥራዎችን ለማከናወን ድጋፍ ማድረግ - የአፈር፣ የውሃና የአካባቢ ናሙናዎችን በተገቢው የናሙና አሰባሰብ ዘዴ መሰብሰብና ለላቦራቶሪ ትንተና ማዘጋጀት - የአፈር እና የውሃ ጥራት ምርመራዎችን በተገቢው የላቦራቶሪ መሣሪያ ማከናወን - የላቦራቶሪና የመስክ መሣሪያዎችን ማዘጋጀት፣ በአግባቡ መጠቀምና መጠበቅ - የመስክ ልምምድና የላቦራቶሪ ተግባራትን ለተማሪዎች በቴክኒክ ማገዝ - የላቦራቶሪ የደህንነትና የሥራ ሂደት መመሪያዎችን ማክበር - በቅርብ ኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ የቴክኒክ ሥራዎችን ማከናወን
