Leather Production Personnel
1 month ago • Field: Manufacturing & Production
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: HaHu Jobs
Job description
ሌቭል I እና ከዛ በላይ በቆዳ ምርት ዝግጅት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የሚሰጡ የንድፍ (ዲዛይን) ሃሳቦችን ወደ ቆዳ ምርት መቀየር - ግብዓቶችን ያለብክነት፣ በቁጠባ እና በጥንቃቄ መቁረጥ እንዲሁም ወደ ምርት ማስገባት - የተቆረጡ የቆዳ ክፍሎችን በተገቢው ማጣበቂያ፣ ስፌት እና ሌሎች መጋጠሚያዎች በመጠቀም በጥራት ማገጣጠም - የተለያዩ የቆዳ መስፊያና ማጠናቀቂያ ማሽኖችን በአግባቡ፣ በጥንቃቄ እና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ መያዝ - የተሰጠውን የምርት ግብ በጥራት እና በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ አጠናቆ ማስረከብ - የስራ ሂደት መመሪያዎችን በትክክል መከተል - የስራ ቦታን ሁልጊዜ ንፁህ እና የተደራጀ ማድረግ