Visa Application Officer
4 days ago • Field: Hospitality & Tourism
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
Job description
ድርጅታች ፋስት ጉዞ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር እንደሚታወቀው የጉዞ ወኪል አንደሆነ ይታወቃል ሆኖም በትራቭል ዘርፍ 4 ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል 1፦ ወደ እነዚ ሀገራት ካናዳ,አውሮፓ ጣልያን ,ኔዘርላንድ,ቻይና ,አሜሪካ,ቱርክ,የኤንባሲዎች ቀጠሮ ,ፎርም,የኤንባሲ ዳክመንት ማደራጀት እንዲሁም ማዘጋጀት የሚችል 2 ወንድም ሴትም 3 ደሞዝ በአካል ቀርበው ይነጋገራሉ ይህ ማስታወቂያ ከውጣ ቀን ጀምሮ ይህን መስፈርት የምታሞሉ ሰዎች በአካል ወደቢሮዋች በመምጣት ኢንተርቪው ማረግ ትችላላቹ አድራሻ፦ ቦሌ ብራስ ሪያሊቲ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 402 ስልክ፦0952433444 ወይም 0928929394 @customerservcie
