
Heavy Truck Driver
Today • Field: Logistics & Transport
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: HaHu Jobs
Job description
10ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ የታደሰ የደረቅ ሶስት ወይም አምስተኛ /5ተኛ/ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ያለው ዋና ዋና የሥራ ኃላፊነቶች - ተሽከርካሪውን ከጭነት መነሻ ቦታ እስከ መድረሻው በጥንቃቄና በተስማማው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማሽከርከር። - የትራንስፖርትና የምርት ማስረከቢያ ሰነዶች በትክክል መሞላታቸውንና ለሚመለከተው አካል መቅረባቸውን ማረጋገጥ። - ምርቱን በትክክለኛው መጠንና ጥራት ለተቀባዩ ማስረከብ። - አነስተኛ የተሽከርካሪ ብልሽቶችን ማስተካከል፤ እንዲሁም ማንኛውንም ክስተት ወይም አደጋ አስፈላጊው እርምጃ እንዲወሰድ ወዲያውኑ ሪፖርት ማድረግ። - የትራፊክ ሕጎችንና የድርጅቱን ደንቦች አክብሮ መሥራት። - በጭነት መኪናዎች ላይ ቅድመ የብልሽት ምርመራ ማድረግና ውጤቱን ለሚመለከተው ኃላፊ ማሳወቅ። - በመርሐ ግብሩ መሠረት የተያዙ የተሽከርካሪ ጥገናና ሰርቪስ ሥራዎች በወቅቱ መከናወናቸውን ማረጋገጥ።
